አማርኛን በፍጥነት ይጻፉ፤ ግላዊነትዎ እንደተጠበቀ።
AiGe'ez ሙሉ በሙሉ በስልክዎ ላይ የሚሰራ፣ በAI የቃል አማራጮችን የሚያቀርብ የአማርኛ ኪቦርድ ነው።
መተግበሪያውን ያግኙለምን AiGe'ez?
-
ፈጣን አጻጻፍ
ፊደሉን ተጭነው በመጎተት የሚፈልጉትን ቅርጽ ያግኙ፤ ቃሉን ለመጨረስ ደግሞ ከአማራጮቹ አንዱን ይንኩ። ቃልን በጥቂት ንክኪ ይጨርሱ።
-
ግላዊነትዎ የተጠበቀ ነው
ሁሉም ነገር የሚከናወነው በስልክዎ ላይ ብቻ ነው።
- በይነመረብ አይጠቀምም
- አካውንት አያስፈልግም
- ማስታወቂያ የለም
- ምንም መረጃ አይሰበሰብም
-
ነፃ
በነፃ ያውርዱ። መሠረታዊው አጻጻፍ ለዘለቄታው ነፃ ነው።
መተግበሪያውን ያግኙ
-
Android
በሙከራ ላይAiGe'ez ለAndroid አሁን በሙከራ ላይ ነው።
-
iPhone
ይመጣልየiPhone ስሪትም ይመጣል።
-
ላፕቶፕ
በመሠራት ላይየAiGe'ez የኮምፒውተር ስሪት እየተሠራ ነው።